ኤደን ፡ ግርማ ፡ የተለያዩ ፡ የሙዚቃ ፡ መሣሪያወች ፡ በመጫወት ፡ የተካነች ። አስተዳደጓ ፡ በማዲሶን ፡ ውስኮንሲን ፡ ሆኖ ፡ በኤኢትዮጵያዊ ፡ ዘሯ ፡ የምትኮራ ፡ ናት ። የሙዚቃ ፡ ችሎታዋ ፡ የሚታውቀው ፡ ምርጥ ፡ በሆኑ ፡ የቃላት ፡ አጠቃቀሟና ፡ ለጆሮ ፡ የሚማርኩ ፡ ዜማውቿ ፡ ነው ። የኤደን ፡ ተስፋ ፡ ሙዚቃወቿ ፡ አድማጮቿን ፡ ማስደሰት ፡ ብቻ ፡ ሳይሆን ፡ መንፈሳዊ ፡ ቅርበትንና ፡ አንዱ ፡ ለአንዱ ፡ የሚተሳሰብበትን ፡  አጋጣሚ ፡ መፍጠር ፡ ነው።

ቦስቶን ፡ አካባቢ ፡ ተማሪ ፡ በነበረችበት ፡ ጊዜ ፡ አስተማሪዎቿ ፡ እና ፡ ተባባሪዎቿ ፡ እነ ፡ ቭጄይ ፡ ዐየር  (Vijay Iyer) ፥ ዮስቫኒ ፡ ተሪ (Yosvany Terry) ፥  ሃንስ ፡ ቱትሽኩ (Hans Tutschku) ፥ ዶመኒክ ፡ ኢድ (Dominique Eade) ፥ ፍራንክ ፡ ካርልበርግ (Frank Carlberg) ፥ እና ፡ ራን ፡ ብሌክ (Ran Blake) ፡ ናቸ።

 

በተጨማሪም ፡ ኤደን ፡ ከ ተታወቁ ፡ የሙዚቃ ፡ ባለሙያወች ፡ ጋር ፡ በመጫወት ፡ የተለያዩ ፡ የሙዚቃ ፡ ዜይቤወች ፡ ተጠቅማለች ። አብራ ፡ የተጫወተቻቸው ፡ ሙዚቃኞች ፡ ታይሻን ፡ ሶሬይ (Tyshawn Sorey) ፡ አንጀሊክ ፡ ኪጆ (Angélique Kidjo) ፡ የንግ ፡ ቡል (Young Bull) ፡ እና ፡ ኤ. ግራፍ (A. Graff) ፡ ናቸው። ባሁኑ ፡ ጊዜ ፥ የማስተር ፡ ደግሪ ፡ በ ሙዚቃ (M.Mus) ፡ ከ ፡ ጎልድስሚትስ ፡ ዩኒቨርሲቲ (Goldsmiths, University of London) ፡ ጨርሳ ፡ በ ሎንዶን ፡ ተኖራለች ።

 

በ 2018 ፡ ከ ከሃርቫርድ፡ ኮለጅ ፡ በሒሳብና ፡ አስትሮፊዚክስ ፡ በ ባችለርስ ፡ ደግሪ (B.A.)፡ ተመርቃለች ።  ስለ ፡ ሳይንሳዊ ፡ ስራዋ ፡ ማወቅ ፡ ቢፈልጉ ፡ እዚህ ክሊክ አርጉ (ኢንግሊዘኛ ብቻ ነው)

ዜና

ጽሑፍ ፡ ስለኔ ፡ በ ፡ የሃርቫርድ ፡ ጋዜጣ

ጽሑፍ ፡ ስለ ፡ ስራዬ ፡ ከ ፡ ጸሐፊ ፡ እና ፡ ዲረክቶር ፡ አስሊን ፡ ብሮፊ (Aislinn Brophy) ፡ ጋር

አሳቦቼ ፡ ስለ ፡ ይ ፡ ቭጄይ ፡ ዐየር (Vijay Iyer) ፡ ክፍል 

ሽልማቶች

Alex G. Booth Fellowship, Harvard College (2018)

Davison Fellowship, Harvard Music Department(2018)
Robert Levin Prize in Musical Performance, Harvard Office for the Arts (2018)

Artist Development Fellowship, Harvard Office for the Arts (2018)

U.S. Presidential Scholar in the Arts (2014)
Gordon Parks Centennial Scholar (2014)
National YoungArts Foundation Finalist (2014)

© 2019 eden girma